Volunteer

በዘል /ካሽ ኣፕ ሆነ በፔይፓል ማገዝ ለምትፈለጉ ወገኖች ከታች በተቀመጠው መጠቀም ትችላላችሁ

Zelle:- Name:- BAWWA
Zelle .No.::-  +1 5853036405
Email :- [email protected]
PayPal :-Email
[email protected]
paypal:- phone
+ 1 5853036405

Cash up
5853036405
Or
5852874366

Our Volunteers

Teferi Abegaz

Chairman

Mohammed Ali

Vice Chairmen

Seada Ali

Public Affairs'

Kalkidan

Secretory

Tsehay Abegaz

Support Stuff

Medina Negatye

Support Stuff

Frequently Asked Questions

አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ የበጎ አደራጎት ለማገዝ የሚያስፈልገው ፍላጎት ብቻ ነው !

አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ  የበጎ አድራጎት ድርጀት ነው። አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ ከማንም የፖለቲካ  ድርጅት ጋር ዝምድናም ቁርኝትም የለውም ። አላማቻን በጦርነት ፣በመፈናቀል ፥እንዲሁም በሰው ስራሽ እና ተፈጥሮ የተጎዱትን ወጎኖቻችንን እርዳታ መለገስ ነው። ከበጎ አድራጎት ክንውኖች ውጪ  ማንኛውንም የፓለቲካ ርዕዮት አለም አናራምድም ።

አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎን ከገንዘብ ድጋፍ ውጪ በጉልበቶ ፣ በሀሳቦ ለመርዳት ከፈለጉ ፥በራችን ሁል ጊዜም ክፍት ነው። አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ ስራው እየተተገበረ ያለው ከገንዘብም አልፈው ድርጅቱን በነጻ  በሚያገለግሉ በጎ አድራጊ ሰዎች  ነው። እርሶም ጊዜዎትን ፣ጉልበቶትን መለገስ ከፈለጉ  በገጻችን ላይ ፍላጎቶን ይንገሩን ።

መላው የአማራ ህዝብ በዚህ ሰዕት በከፍተኛ ችግር ላይ ይገኛል ፥በተለይ በቤተ አማራ ወሎ ውስጥ ሰው ሰራሽም ፣ተፈጥራዊ ችግሮች ተከስተዋል ። አያሌ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ወገኖቻችን አማራ በመሆናችው ብቻ ከሌላ የሀገሪቷ ክፍል እንዲፈናቀሉ ፣እንዲገደሉ ተደርገዋል ። በዚህ ጊዜ ተፈናቅለው የመጡት ብቻ ሳይሆን በክልሉ ተደርጎ በነበረው  በመንግስት እና በትግራይ ክልላዊ አስተዳድር ፥ ክልሉ የጦርነት አውድማ ፣ከትምህርት ቤት እስከ ቤተ እምነት /መስጂዶች ፣ሆስፒታሎች እና ብዙ ተቋሞች እንዲወድሙ ሆነዋል ። በዚህ ሰዕት ከክልል ውጪ የተፈናቀሉት ብቻ ሳሆን በክልሉ ውስጥ የተፈናቀሉትም ጭምር ከፍተኛ የወገን ድጋፍ ይሻሉ ። ይሄ አስከፊ ችግርና መከራ ለመታደግ  የእርሶ እርዳታ ብቻ በቂ አይሆንም ፣ እርሶም ላልሰሙ እንዲያሰሙ  ለወገኖች ተደራሲ እንዲሆን የማድረግ ሀላፊነት ይኖርቦታል ። ሁላችንም ስንተባበር ላላወቀው ስናሳውቅ በጋራ  የተሻለ እርዳታ እንድንለግስ ይረዳናል ። 

Become a volunteer

Join us for a better life and beautiful future

እዚህ ላይ የምትመለከቷችው ታዳጊ ህጻናቶች ያላችው ተስፋ እርሶ ብቻ ነዎትና አይተው አይለፋችው ።ያለው የሰጠ ንፉግ አይባልም እና እርሶ አቅሞ የፈቀደውን ያህል እንዲረዱን በትህትና እንጠይቆታለን ።