በዘል /ካሽ ኣፕ ሆነ በፔይፓል ማገዝ ለምትፈለጉ ወገኖች ከታች በተቀመጠው መጠቀም ትችላላችሁ
Zelle:- Name:- BAWWA
Zelle .No.::- +1 5853036405
Email :- [email protected]
PayPal :-Email
[email protected]
paypal:- phone
+ 1 5853036405
Cash up
5853036405
Or
5852874366
Our Volunteers
Teferi Abegaz
Chairman
Mohammed Ali
Vice Chairmen
Seada Ali
Public Affairs'
Kalkidan
Secretory
Tsehay Abegaz
Support Stuff
Medina Negatye
Support Stuff
Frequently Asked Questions
አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ የበጎ አደራጎት ለማገዝ የሚያስፈልገው ፍላጎት ብቻ ነው !
አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ የበጎ አድራጎት ድርጀት ነው። አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ ከማንም የፖለቲካ ድርጅት ጋር ዝምድናም ቁርኝትም የለውም ። አላማቻን በጦርነት ፣በመፈናቀል ፥እንዲሁም በሰው ስራሽ እና ተፈጥሮ የተጎዱትን ወጎኖቻችንን እርዳታ መለገስ ነው። ከበጎ አድራጎት ክንውኖች ውጪ ማንኛውንም የፓለቲካ ርዕዮት አለም አናራምድም ።
አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎን ከገንዘብ ድጋፍ ውጪ በጉልበቶ ፣ በሀሳቦ ለመርዳት ከፈለጉ ፥በራችን ሁል ጊዜም ክፍት ነው። አለማቀፍ ቤተ አማራ ወሎ ስራው እየተተገበረ ያለው ከገንዘብም አልፈው ድርጅቱን በነጻ በሚያገለግሉ በጎ አድራጊ ሰዎች ነው። እርሶም ጊዜዎትን ፣ጉልበቶትን መለገስ ከፈለጉ በገጻችን ላይ ፍላጎቶን ይንገሩን ።
መላው የአማራ ህዝብ በዚህ ሰዕት በከፍተኛ ችግር ላይ ይገኛል ፥በተለይ በቤተ አማራ ወሎ ውስጥ ሰው ሰራሽም ፣ተፈጥራዊ ችግሮች ተከስተዋል ። አያሌ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ወገኖቻችን አማራ በመሆናችው ብቻ ከሌላ የሀገሪቷ ክፍል እንዲፈናቀሉ ፣እንዲገደሉ ተደርገዋል ። በዚህ ጊዜ ተፈናቅለው የመጡት ብቻ ሳይሆን በክልሉ ተደርጎ በነበረው በመንግስት እና በትግራይ ክልላዊ አስተዳድር ፥ ክልሉ የጦርነት አውድማ ፣ከትምህርት ቤት እስከ ቤተ እምነት /መስጂዶች ፣ሆስፒታሎች እና ብዙ ተቋሞች እንዲወድሙ ሆነዋል ። በዚህ ሰዕት ከክልል ውጪ የተፈናቀሉት ብቻ ሳሆን በክልሉ ውስጥ የተፈናቀሉትም ጭምር ከፍተኛ የወገን ድጋፍ ይሻሉ ። ይሄ አስከፊ ችግርና መከራ ለመታደግ የእርሶ እርዳታ ብቻ በቂ አይሆንም ፣ እርሶም ላልሰሙ እንዲያሰሙ ለወገኖች ተደራሲ እንዲሆን የማድረግ ሀላፊነት ይኖርቦታል ። ሁላችንም ስንተባበር ላላወቀው ስናሳውቅ በጋራ የተሻለ እርዳታ እንድንለግስ ይረዳናል ።
Become a volunteer
Join us for a better life and beautiful future
እዚህ ላይ የምትመለከቷችው ታዳጊ ህጻናቶች ያላችው ተስፋ እርሶ ብቻ ነዎትና አይተው አይለፋችው ።ያለው የሰጠ ንፉግ አይባልም እና እርሶ አቅሞ የፈቀደውን ያህል እንዲረዱን በትህትና እንጠይቆታለን ።